GMM TV Ethiopia
GMM TV Ethiopia
  • 3 215
  • 5 211 087
GMM TV : NEWS JUL 5# የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ፌሎሽፕ ጋር የውይይት ጊዜ አካሄደ።
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: ua-cam.com/users/GMMTVEthiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: gmmtvinternational
Twitter: gmmtvinternational
Instagram: gmmtvinternational
Переглядів: 181

Відео

GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# የመጽሃፍ ቅዱስ ሙሉ ምዕራፎቸን በቃሉ የያዘው የ7 አመት አስደናቂ ህጻን
Переглядів 14 тис.2 години тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : NEWS JUL 2# ሰኔ 30 የበዓለ-ኀምሳ (ጴንጤ-ቆስጤ) ቀን መከበሩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ።
Переглядів 5672 години тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : NEWS JUL 4# የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልምድ ተሞክሮ አካፈለ።
Переглядів 1552 години тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV: NEWS JUL 1# የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከሲዳማ ክልል የካውንስሉ አባላት ጋር የውይይት ፕሮግራም አከናወነ ።
Переглядів 9089 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : NEWS JUN 29# ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ 60ኛ ቋንቋውን የኢየሱስ ፊልም አስመረቀ።
Переглядів 1209 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV: NEWS JUN 28# "የማይገለፅ ክብር" የዝማሬ አምልኮ ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
Переглядів 1319 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV: መፅሀፍት እና ህይወት / ከመጋቢ መስፍን ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ / ክፍል 3
Переглядів 2179 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : ጉብዝናዬን# ለብሔራዊ ቡድን ስጠበቅ..ብሔራዊ አገልግሎት ተገኘሁ! //መሳይ አለማየሁ// የጂ ኤም ኤም ቲቪ ሚዲያ ዳይሬክተር
Переглядів 40412 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : ማራናታ# ምንነቱ ያልታወቀ ግዑዝ ግዙፍ ነገር እየታየ ነው፤ ቤተሰቦቼን በሲኦል አየኋቸው!
Переглядів 39 тис.12 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : 'ያልነጠፈው ምንጭ' የአሰላ ሙሉ ወንጌል 'ሀ' መዘምራን የአገልግሎት ታሪክ /ዶክመንተሪ/
Переглядів 1 тис.16 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV: ጉዳያችን# "የሀገራችን ህግ የእውነት ስለማይተገበር ህግ ሆኖ ከወጣ አስፈፃሚው ሃይል ወደሚፈልገው አቅጣጫ ይዞት ይሄዳል" ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው
Переглядів 68516 годин тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : NEWS JUN 26# ያቦቅን ስሻገር በሚል ርዕስ የመዝሙር ድግስና የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት መዘጋጅቱ ተነገረ፡፡
Переглядів 12521 годину тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : NEWS JUN 25# በጠዛ ቃለሕይወት ቤ/ክርስቲያን የድህነት ቅነሳ ሥራዎችን አጋዥ የሆኑ ተግባራት ለማከናውን መታቀዱ ተገለጸ፡፡
Переглядів 9021 годину тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# ከመጋቢ አማረ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቆይታ
Переглядів 6721 годину тому
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets t...
GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# /ባንቺአየሁ ገብረየስ/ የቤተክርስቲያን ወጣቶችን እያጠቃ ያለው ዲፕሬሽን እና ተከትሎት የሚመጣው ራስን ማጥፋት
Переглядів 510День тому
GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# /ባንቺአየሁ ገብረየስ/ የቤተክርስቲያን ወጣቶችን እያጠቃ ያለው ዲፕሬሽን እና ተከትሎት የሚመጣው ራስን ማጥፋት
GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# በርካታ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድምጽ በጉሮሮው ብቻ የሚጫወት አስገራሚ ወጣት!
Переглядів 5 тис.День тому
GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# በርካታ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድምጽ በጉሮሮው ብቻ የሚጫወት አስገራሚ ወጣት!
GMM TV : ጉብዝናዬን# //አቶ ተስፋዬ ቤከማ ክፍል 2 / ዘወርድ ፎር ዘወርልድ የሰሜን አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር//
Переглядів 185День тому
GMM TV : ጉብዝናዬን# //አቶ ተስፋዬ ቤከማ ክፍል 2 / ዘወርድ ፎር ዘወርልድ የሰሜን አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር//
GMM TV : ማራናታ# በቢትኮይን የተጥለቀለቀ ትውልድ እና 666 ?
Переглядів 17 тис.День тому
GMM TV : ማራናታ# በቢትኮይን የተጥለቀለቀ ትውልድ እና 666 ?
GMM TV : NEWS JUN 24# ኦነሲሞስ ነሲብን የሚዘክር ታላቁ ሩጫ ተካሄደ፡፡
Переглядів 323День тому
GMM TV : NEWS JUN 24# ኦነሲሞስ ነሲብን የሚዘክር ታላቁ ሩጫ ተካሄደ፡፡
GMM TV : NEWS JUN 22# የልደታ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሐይማኖት ተቋማት ጋር ውይይት አደረገ።
Переглядів 208День тому
GMM TV : NEWS JUN 22# የልደታ ክ/ከተማ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሐይማኖት ተቋማት ጋር ውይይት አደረገ።
GMM TV : መፅሀፍት እና ህይወት /ጌታቸው ታደሰ/ ክፍል 2
Переглядів 93День тому
GMM TV : መፅሀፍት እና ህይወት /ጌታቸው ታደሰ/ ክፍል 2
GMM TV : NEWS JUN 21# የኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ በስነመለኮት ትምህርት PHD ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ
Переглядів 25314 днів тому
GMM TV : NEWS JUN 21# የኢትዮዽያ ወንጌላዊት ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ በስነመለኮት ትምህርት PHD ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ
GMM TV : NEWS JUN 20# አፍሪካ ኢቫንጃሊዝም ኔትዎርክ ወንጌልን በቴክኖሎጂ ለማሰራጨት የሚረዱ መሳርያዎች ስልጠና አካሄደ!
Переглядів 19914 днів тому
GMM TV : NEWS JUN 20# አፍሪካ ኢቫንጃሊዝም ኔትዎርክ ወንጌልን በቴክኖሎጂ ለማሰራጨት የሚረዱ መሳርያዎች ስልጠና አካሄደ!
GMM TV : ጉብዝናዬን# በአተረጓጎም ስህተቶች ብዙዎች ስተዋል! // ከተስፋዬ ቤከማ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል1 //
Переглядів 23914 днів тому
GMM TV : ጉብዝናዬን# በአተረጓጎም ስህተቶች ብዙዎች ስተዋል! // ከተስፋዬ ቤከማ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል1 //
GMM TV : NEWS JUN 19# አገልግሎቱ ወንጌል በስፋት ለማከናወን የጎዳና ላይ ሩጫ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ
Переглядів 83314 днів тому
GMM TV : NEWS JUN 19# አገልግሎቱ ወንጌል በስፋት ለማከናወን የጎዳና ላይ ሩጫ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ
GMM TV : መሰጠት ክፍል 2 // በዶ/ር ሌዊ ስምዖን //
Переглядів 14814 днів тому
GMM TV : መሰጠት ክፍል 2 // በዶ/ር ሌዊ ስምዖን //
GMM TV : NEWS JUN 18# ሴሚናሪው ለ8ኛ ጊዜ በዲፕሎማ መርሃ ግብር በቲዮሎጂ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
Переглядів 12414 днів тому
GMM TV : NEWS JUN 18# ሴሚናሪው ለ8ኛ ጊዜ በዲፕሎማ መርሃ ግብር በቲዮሎጂ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
GMM TV : NEWS JUN 17# የአሰላ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ “ሀ” መዘምራን የተመሰረተበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤሊዩ በዓል ተከበረ!
Переглядів 78714 днів тому
GMM TV : NEWS JUN 17# የአሰላ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ “ሀ” መዘምራን የተመሰረተበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤሊዩ በዓል ተከበረ!

КОМЕНТАРІ

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Годину тому

    ጆሮ ያለ ይሰማ ምክንያቱም መጨረሻ ዘመን ፍጻሜው አቀርበዋል እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ነው ስጋ ለባሽ ሁሉ ከእጻናት እስከ አዛውንቱ መንፈሱ ይፋሰበታል ጌታ በደሙ ይሸፍን ናሆሜ

  • @user-ve7gj9fq4o
    @user-ve7gj9fq4o Годину тому

    ጌታ ዘመነህን ይባርክህ

  • @user-pj4nm8wv6n
    @user-pj4nm8wv6n Годину тому

    ጌታ ዘመንህን ይብርክልህ እድግ ብል ፀጋውን ያብዝልህ የምትገርም ልጅ ነህ😍😍🙏🙏

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 2 години тому

    የጌታ ጸጋ ይብዛለት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያሳድገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelyes
    @abelyes 3 години тому

    አረ አረ አረ የሚገርም ነው አምላክ ይመስገን

  • @husseinifkaifka6421
    @husseinifkaifka6421 4 години тому

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድመ ❤❤❤❤❤

  • @zebenay1069
    @zebenay1069 4 години тому

    Nahomyee tebarek yene wud❤❤❤

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 5 годин тому

    “Mnemonics photographic mind.”

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 6 годин тому

    የኔ ልጅ አግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ዘመንህን ሁሉ በጌታ ቤት ያኑርህ 👍👍👍

  • @jemo5716
    @jemo5716 6 годин тому

    አዎ የደረሠበት ያቀዋል አሉ በተለየ በልጅነታቸው በቅርብ አባት የተደፈሩ በመጀመሪያ እንዳያወጡት በሚሥጢር ይይዙታል ከዚያ ከፍተኛ የዲፕሬሽንና ወደ እራሥ ማጥፋት አይ እግዚአብሔር ይታደግ በተለየ ኤሮፓ ባለሑበት ምግብ ሣይጎላቸዉ ሑሉ ተሟልቶ ለካ የኘፍሥ ሕሊና የምታርፈዉ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ፈዉሥ ሢረዳ ብቻ ነዉ።።ይሕን ፕሮግራም ያቀረባችሑት በእዉነት ተባረኩ።።።።

  • @samuelyetera5135
    @samuelyetera5135 6 годин тому

    ተባረኩ!!!!

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 6 годин тому

    ዋው በጣም ተባርኬበታለሁ በጥቅስህ ብርክ በልልኞ እናትህም ጎበዝ እማማ ነች❤❤❤።

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali4271 6 годин тому

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናት ይህን ብታደርጊ ለታዳጊዎች ምሳሌ ለሌሎቻችን ወደቃሉ ለማተኮር ምክንያት ይሆናል እላለሁ። - በቃሉ የያዛቸውን የመጽሐፍ ክፍሎች ለየብቻ Audio ሰዎች እንዲያደምጡት Video ደግሞ ልጆነቱንም እያነበበ አለመሆኑንም በሚያሳይ ሁኔታ ሪከርድ እያደረግሽ በተከታታይ ለሕዝብ ብታደርሽ - እንደዚሁ የቀደመውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ላይ ብቻ እንዲከተል ሌሎች ቀላል ትርጓሜዎችን ባትቀላቅሉበት (ከልጅነቱ የተነሳ እንዳይምታታበት) - ሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዶናደምጠው የቤተክርስትያናችሁ ማስታወቂያ ባይጨመርበት - ይህን የክረምት ወራት ከትምህርት ጊዜው በፊት ብትጠቀሙ ስል ደስ በሚል የልጅነት አንደበቱ የሚነበነብ የእግዚአብሔርን ቃል ብዙ ሰው አዘውትሮ ለመስማት እንዲጓጓ ያደርገዋል በሚል እምነት ነው። ብሩክ ቅዱስ ሁን ፤የእግዚአብሔር ብቻ ሆነህ በጸጋውና በሞገሱ እደግ።

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 7 годин тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እደግልኝ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 годин тому

    God is good

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MariaBer-pk6yz
    @MariaBer-pk6yz 8 годин тому

    Praise God ❤❤❤.

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 9 годин тому

    Wow! I am speechless!! May God bless this little boy!! He is surely into something. Amazing. The mom and the pastor should be very proud (in a good way 😊). Thank God in Jesus' name. Amen!

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile 9 годин тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-ly9nc5pz8j
    @user-ly9nc5pz8j 11 годин тому

    Geta bejemerekewemeserete yasejemerahegeta kekefuhulu bedamu shafeno bebetu yasadegehe .welajochu geta yebarekachehu beretu

  • @fikradisbelay5932
    @fikradisbelay5932 11 годин тому

    Geta yasusi yibarkihi zamanish yibarki

  • @eyasumarkos764
    @eyasumarkos764 11 годин тому

    This is a gift only by super natural power of God.

  • @user-kt3kq7yd3w
    @user-kt3kq7yd3w 12 годин тому

    ይህ መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mizanteklemichael3364
    @mizanteklemichael3364 12 годин тому

    Egzabher brk yadrgh yene konjo egzabher ahunm adebeth aemorh be egzabher kal ymulaw

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 12 годин тому

    Tebark 👍🙏🙌✨🙏🏽

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 12 годин тому

    Bless you 🙏 ♥️ 🙌 💖 💓 ❤️ 🙏 ♥️

  • @teshomeevangelicalministry1181
    @teshomeevangelicalministry1181 13 годин тому

    ይኼ የእግዚአብሔር ተአምር ነው። አንተ ህጻን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 13 годин тому

    ድንቅ ነው ስለዚህ ህጻን ጌታ ይባረክ ድምጹ ፈሰቱ እንደሚፈስ ዘይት ነው:: ጌታ ይባርከው ለትውልድ በረከት ያድርገው:: ይህ ልጅ በድምጽ እያነበበም ቢሆን አዲስ ኪዳንን ሙሉውን ቢያቀርብልን ድምጹ ፍሰቱ ይባርካል በእዚህ በሩጫ እና በግርግር ለተያዘ ትውልድ በድምጽ መጽሐፍ ቅዱስን እየሰማ ይማርበታል:: እባካችሁ በተለያየ ክፍል በድምጽ ቅረጹና ለትውልዱ አስቀሩ:: ተባረኩ

  • @newword661
    @newword661 13 годин тому

    🙄🙄🙄🙄 lella level

  • @samirawitmilkias6856
    @samirawitmilkias6856 13 годин тому

    Geta hoy simih yibarek silez bilatena🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayshigute6932
    @tsehayshigute6932 13 годин тому

    ተባረክ ዘመንኽ ሁሉ የከፍታ ይሁን

  • @menale5109
    @menale5109 14 годин тому

    ተባረክ! እናትም ፓስተርም ተባረኩ!

  • @user-ny2qs3jk7q
    @user-ny2qs3jk7q 14 годин тому

    ቤቢዬ እግዚአብሔር በዚህ የቃሉ እነት አብዝቶ ያሳድግህ

  • @felekechwoldeyes1266
    @felekechwoldeyes1266 14 годин тому

    ለማመን ይቸግራል ፍፃሜህ ያማረ ይሁን

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 14 годин тому

    ፓስተሩና እናቱም የሚደነቁ ናቸዉ።

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f 14 годин тому

    ጌታ ሆይ ስለዚህ ብላቲና ተባርክ❤❤❤ጌታ ይባርክህ ❤❤

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
    @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 15 годин тому

    ጌታ እየሱስ ያሳድግህ እድግ በል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 15 годин тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ. ከክፉ ይጠብቅህ

  • @LemmaDesalegn-ht4zw
    @LemmaDesalegn-ht4zw 15 годин тому

    Igziabiher yibarkachu. Betam desi yimil misikrinet nw

  • @betselottenker1479
    @betselottenker1479 15 годин тому

    እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ! እግዚአብሔር ይህን ብሩህ እምሮ ያብዛልህ።

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 15 годин тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 16 годин тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 16 годин тому

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ቡርክ በል

  • @user-mc3qn4xn1e
    @user-mc3qn4xn1e 16 годин тому

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ዋው በኢየሱስ ስም

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 16 годин тому

    ዋው እግዚአብሔር በቤቱ ያሰድጋው ። አእምሮ የተበራከ ይሁን ❤❤❤❤

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 16 годин тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ ይህ የማንቅያ ደወል ነው።

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h 17 годин тому

    እድግ በል❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 17 годин тому

    God bless you so much brother ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤